ወቅታዊ

Prev Next Page:

የሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ስለለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ ማብራሪያ ሰጠ

Wed-23-May-2018

የሚድሮክ ወርቅ ኩባንያ ስለለገደንቢ ወርቅ ማምረቻ ማብራሪያ ሰጠ

  ·        የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሚያደርገው ጥናት በአጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ ጠይቋል፣   በሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሥሩ ካሉት 26 ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው የሚድሮክ ወርቅ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አዶ ሻኪሶ (ለገደንቢ)...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢትዮ ቴሌኮም በዘጠኝ ወራት ብቻ 20 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ

Wed-23-May-2018

  ·        የኢንተርኔትና ዳታ ተጠቃሚዎች ቁጥር 16 ሚሊየን ደርሷል፣   ኢትዮ ቴሌኮም በ2010 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቴሌኮም አገልግሎት 27 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ እና ከታክስ በፊት 19 ነጥብ 8...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ የኢነርጂ ባለሥልጣን በክዋኔ ኦዲት ተተቸ

Wed-02-May-2018

የኢትዮጵያ የኢነርጂ ባለሥልጣን  በክዋኔ ኦዲት ተተቸ

  የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለሥልጣን የ2006 - 2008 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 10 ቀን 2010...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዳሸን ባንክ ለውጪ ምንዛሬ ግኝት አስተዋጽኦ ላደረጉ ደንበኞቹ ዕውቅና ሰጠ

Wed-25-Apr-2018

ዳሸን ባንክ ለውጪ ምንዛሬ ግኝት አስተዋጽኦ ላደረጉ ደንበኞቹ ዕውቅና ሰጠ

  ዳሸን ባንክ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ላስገኙለት ደንበኞቹ ሚያዚያ 11 ቀን 2010 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ባዘጋጀው መርሃ - ግብር ዕውቅና ሰጠ። በሥነሥርዓቱ ላይ 168 የንግድ ተቋማት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዩናይትድ አውቶሞቢል የመጀመሪያውን የነዳጅ ማደያ እና ተጓዳኝ አገልግሎት መስጫ አስመረቀ

Wed-25-Apr-2018

ዩናይትድ አውቶሞቢል የመጀመሪያውን የነዳጅ ማደያ እና ተጓዳኝ አገልግሎት መስጫ አስመረቀ

  የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል ድርጅት የሆነው ዩናይትድ የአውቶሞቢል ጥገና አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ኩባንያ የመጀመሪያው የሆነውን የነዳጅ ማደያ እና ተጓዳኝ አገልግሎት መስጫ በቀራኒዮ አካባቢ ሚያዝያ 14 ቀን 2010 ዓ.ም አስመረቀ። ማደያው የተገነባው በኤልፎራ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የዶ/ር አብይ የአመራር ጥበብ ፍልስፍና

Wed-18-Apr-2018

የዶ/ር አብይ የአመራር ጥበብ ፍልስፍና

  የመጽሐፉ ርዕስ፡-          እርካብና መንበር የገጽ ብዛት፡-             173 ዋጋ፡-                   ብር 85 የመጽሐፉ ዓይነት፡-        ኢ- ልቦለድ የታተመበት ጊዜ፡-         ታህሳስ 2009 ጸሐፊ፡-                 ዲራአዝ ዳሰሳ (Book Review)፡-  ፍሬው አበበ “እርካብና መንበር” ዶ/ር አብይ አሕመድ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ 150ኛ የመታሰቢያ ዓመት

Wed-11-Apr-2018

የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ 150ኛ የመታሰቢያ ዓመት

የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ዕለተ-እረፍት 150 ኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። ይህንን አስመልክቶ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የተለያዩ የታሪክ ምሁራንን በክብ ጠረጴዛ ዙሪያ አሰባስቦ ስለዓፄ ቴዎድሮስ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ብሔራዊ ስሜትን የለኮሰው ዶ/ር አብይ

Wed-04-Apr-2018

ብሔራዊ ስሜትን የለኮሰው ዶ/ር አብይ

ዶ/ር አቢይ አህመድ በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ አቅራቢነት ከትላንት በስቲያ ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመታቸው ከጸደቀ በኋላ ቃለመሀላ ፈጽመዋል፡፡ በዚሁ ዕለት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረጉት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቁጥሮች ይናገራሉ

Wed-28-Mar-2018

ቁጥሮች ይናገራሉ

በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ ገዳይ ከሚባሉት አደጋዎች የትራፊክ አደጋ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ቤተሰብ እንደወጣ ቀርቷል። ሚስት ከባሏ፣ ባል ከሚስቱ፣ ልጆች ከእናትና አባታቸው፣ ከአሳዳጊዎቻቸው በድንገት እንዲለያዩ ምክንያት ሆኗል። የብዙዎች ቤት ፈርሷል፣ ኑሮአቸው ተናግቷል።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የጫት መዘዙ

Wed-21-Mar-2018

የጫት መዘዙ

  የአማራ ክልል የጤና ጥበቃ ቢሮ የአማራ ክልልን ጨምሮ በመላ ሀገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን የጫት መቃም (ሱስ) ችግር አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣውን ምክረ ሀሳብ መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል። ጤና ቢሮው ለሁሉም የዘርፍ መ/ቤቶች ያሰራጨው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ለኦሮሚያ ተፈናቃዮች የገነባውን 121 ቤቶች አስረከበ

Wed-14-Mar-2018

ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ  ለኦሮሚያ ተፈናቃዮች የገነባውን 121 ቤቶች አስረከበ

    ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በኦሮሚያና በሶማሌ ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች መጠለያ የሚሆኑ በቢሾፍቱ ከተማ የገነባቸውን 121 ቤቶችን ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2010 ዓ.ም ለከተማ አስተዳደሩ አስረከበ። የቤቶቹን ቁልፍ ለቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“በነፃነት ጠንክረን ኦሮሚያ ውስጥ ስንሰራ የሕዝባችንን ችግር መፍታት እንችላለን”

Wed-28-Feb-2018

“በነፃነት ጠንክረን ኦሮሚያ ውስጥ ስንሰራ የሕዝባችንን ችግር መፍታት እንችላለን”

“በነፃነት ጠንክረን ኦሮሚያ ውስጥ ስንሰራ የሕዝባችንን ችግር መፍታት እንችላለን”   አቶ ለማ መገርሳየኦሮሚያ ክልለ ፕሬዚደንት   የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባ አዲስ ሊቀመንበር መምረጡ ይታወሳል።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

 • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

 • Aaddvrrt5.jpg
 • Addvvrt1.jpg
 • Adv.jpg
 • Advverttt.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1052 guests and no members online

Archive

« May 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
  1 2 3 4 5 6
7 8 9 10 11 12 13
14 15 16 17 18 19 20
21 22 23 24 25 26 27
28 29 30 31      

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us