እስከ 6 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሬ በየቀኑ እየተመነዘረ ነው

Wednesday, 25 July 2018 13:26

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየዕለቱ እስከ 6 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሬ በየቀኑ እየተመነዘረ መሆኑ ታውቋል።

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ግለሰቦች የያዙትን የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንክ እንዲመነዝሩ መልእክት ማስተላለፋቸውን ተከትሎ የመጣ ከፍተኛ የምንዛሬ ለውጥ መሆኑን ባንኩ አስታውቋል።


በአሁኑ ወቅትም ሰዎች በተለያዩ የባንኩ ቅርንጫፎች በመገኘት የሚመነዝሩት እለታዊ የውጭ ምንዛሬ መጠን ከ4 ሚሊየን እስከ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሆነ ነው ያስታወቀው።

ይምረጡ
(1 ሰው መርጠዋል)
1042 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 929 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us