ህይወት

Prev Next Page:

እድሮች፡- ከማህበርነት ወደ አገልግሎት ሰጪነት

01-04-2015

እድሮች፡- ከማህበርነት ወደ አገልግሎት ሰጪነት

በአስናቀ ፀጋዬ         በሀገራችን መደበኛ ካልሆኑ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ውስጥ አንዱ እድር ነው። እድሮች ብዙ ጊዜ በአንድ አካባቢ በጉርብትና የሚኖሩ ሰዎች የጋራ ችግሮቻቸውን በተለይም በሃዘን ጊዜ ለመረዳዳት በመሰባሰብ የሚያቋቁሙት መኀበራዊ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ትምህርት ቤቶቻችንና የደንብ ልብሶቻቸው

25-03-2015

በአስናቀ ፀጋዬ ያለሁት አውቶብስ ውስጥ ነው። አውቶብሷ ጢም ብላለች። ወደ መርካቶ ነው የምትጓዘው። ከአውቶብሱ ኋላ ሁለት ተማሪ ወጣቶች ቆመዋል። የግል ጨዋታ የያዙ ይመስላሉ። አንደኛው የዘመኑን ቃሪያ ሱሪ ወይም ስኪኒ (ከላይ ወደታች...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ግለኝነት፣ ማኅበራዊ ሕይወታችንን እያናጋ ያለ ችግር

18-03-2015

ግለኝነት፣ ማኅበራዊ ሕይወታችንን እያናጋ ያለ ችግር

በአስናቀ ፀጋዬ  ይኸውላችሁ በቀደምለት ወደ ሥራ ለማቅናት ታክሲ ተሳፈርኩ። የተሳፈርኩበት ታክሲ ገና ባለመሙላቱ አውታንቲው በታክሲው መስኮት አንገቱን አስግጎ “ሃሎ! ትሄዳላችሁ? ሁለት ሰው የሞላ” ይላል። ታክሲው በየመንገዱ በመቆሙ የተማረረ አንድ ተሳፋሪ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አዲስ አበባ፣ ቆሻሻ የዋጣት ከተማ

11-03-2015

አዲስ አበባ፣ ቆሻሻ የዋጣት ከተማ

በአስናቀ ፀጋዬ            መዲናችን አዲስ አበባ እነሆ ከተቆረቆረች 127 ዓመታትን አስቆጥራለች። ይህች በእድሜ አንጋፋ የሆነችው ከተማችን የአፍሪካ ህብረት ድርጅት ዋና መቀመጫ እንዲሁም የበርካታ ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶችና የብዙ ሀገራት ኢምባሲ መገኛም ጭምር...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አእምሮን መጋቢው

14-01-2015

አእምሮን መጋቢው

ወጣት ባህሩ ሰለሞን       መፅሐፍት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልክ እንደሌሎች መሠረታዊ ነገሮች በአውደ ርዕይ መልክ መቅረብ ጀምረዋል። ባለፈው የገና በዓለም ኤግዚቪሽን ማዕከል የመፅሐፍ አውደ ርዕይ እንደ አማራጭ ቀርቦ ነበር። ይህን አዲስ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የተሸፋፈነው የእናቶች ኃላፊነት

31-12-2014

የተሸፋፈነው የእናቶች ኃላፊነት

  በኦቲዝምና ተዛማጅ የአእመሮ እድገት እክል ያለባቸው ልጆችን ትኩረት አድርጎ የሚንቀሳቀሰው ኒያ ፋውንዴሽን ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ቴአትር የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር። በመድረኩ ላይ በኢትዮጵያ ስላለው የኦቲዝም ሁኔታ ገለፃ ተደርጎ ነበር። ኒያ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ያልተመጣጠነው የግል ሆስፒታሎች ዋጋና የህመምተኞች አቅም

31-12-2014

ያልተመጣጠነው የግል ሆስፒታሎች ዋጋና የህመምተኞች አቅም

“መክፈል አልቻልንም” - ሕሙማን በመላኩ ብርሃኑ የሕክምና ወጪ ለመሸፈን ለልመና ከተሰማሩት አንዷ   ከቀዝቃዛው የህዳር ወር ምሽቶች በአንዱ። ወደየጉዳያቸው ከሚጣደፉት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መካከል ስቃይ በሚነበብበት አይኗ አላፊ አግዳሚውን የምትማጸን አንዲት ታዳጊ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሦስት ትውልድ ድልድይ

25-12-2014

የሦስት ትውልድ ድልድይ

ባሳለፍነው ሳምንት አርብ የበርካታ አረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መጠለያ የሆነው የመቄዶኒያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በበርካታ ሰዎች ተጥለቅልቋል። የማዕከሉ ተረጂዎችም በቅጥር ግቢው ውስጥ በተዘጋጀላቸው መጠለያ ድንኳን ውስጥ ተቀምጠው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሺዎች ምድርን ከመርገጣቸው ተመልሰው እየጠፉ ነው

17-12-2014

ሺዎች ምድርን ከመርገጣቸው ተመልሰው እየጠፉ ነው

በኢትዮጵያ ከሚከናወኑ ውልደቶች መካከል ከዘጠና በመቶ በላይ የሚሆኑት የሚከናወኑት በቤት ውስጥ ነው ይላል በቅርቡ በኢትዮጵያ በእናቶች እና አዲስ የሚወለዱ ህጻናት ላይ ጥናት ያደረገው ኤሞሪ ዩኒቨርስቲ። በቤት ውስጥ በሚወልዱ ሴቶች ላይም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የተዘነጋው የቢሊዮኖች ሚና

10-12-2014

የተዘነጋው የቢሊዮኖች ሚና

     ዓለማችን በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የወጣቶቿ ቁጥር በ2014 ዓ.ም 1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ደርሷል። ይህ ማለት ከዓለም ህዝብ 18 በመቶው እድሜው ከ15  እስከ 24 ዓመት ክልል ውስጥ የሚገኝ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አንዲት የውሃ ጠብታ መርከብ ታሰምጣለች

03-12-2014

አንዲት የውሃ ጠብታ መርከብ ታሰምጣለች

    ወ/ሮ ሙዳይ ምትኩ   የዛሬ 15 ዓመት በአንዲት ጠባብ ጊቢ ውስጥ ጥቂት ተማሪዎችን በመዋዕለ ህፃናት ደረጃ ማስተማር የተጀመረው እንቅስቃሴ ዛሬ የበርካቶችን ህይወት መለወጥ ችሏል። ጅማሬው በህጻናት ላይ ቢሆንም ዛሬ ግን ግቢው ውስጥ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከሃና ጥቃት ጀርባ

26-11-2014

ከሃና ጥቃት ጀርባ

ምናልባትም በሀገራችን ታሪክ ውስጥ እጅግ አስደንጋጭ ሊሆን የሚችል አደጋን ነው ከሰሞኑ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ስንከታተል የሰነበትነው። የ16 ዓመቷ ታዳጊ ሃና ላላንጎ ተሰምቶና ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በአምስት ወንዶች ተገዳ በመደፈሯ ህይወቷን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ራስን በሌሎች ውስጥ ፍለጋ

19-11-2014

ራስን በሌሎች ውስጥ ፍለጋ

ወይዘሮ ገነት ለማ ወይዘሮ ገነት ለማ የቤዛ ኦርጋናይዚንግ አሶሲየሽን ኦፍ ውሜን ኢን ኒድ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ናቸው። አላማውን በተለያዩ ምክንያቶች ከማይወጡት የችግር አረንቋ ውስጥ የገቡ ሴቶችን መደገፍ አድርጎ የተመሰረተውን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

እሾህን በእሾህ

12-11-2014

እሾህን በእሾህ

  በኢትዮጵያ የሚገኙ እያንዳንዳቸው ሴቶች ስራ ከመጀመራቸው በፊት ትምህርታቸውን ቢያጠናቅቁ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ አራት ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር መጨመር ይችላሉ። “በ2013 ሴቶች እና ገቢ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ጥናት ያካሄደው ገርል ሃብ ኢትዮጵያ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ትኩረት የተነፈጋቸው ባለውለታዎች

06-11-2014

ትኩረት የተነፈጋቸው ባለውለታዎች

  የአለም የአረጋውያን ቀን በየአመቱ በፈረንጆቹ ህዳር አንድ ቀን በእኛ ደግሞ ጥቅምት 22 ቀን ይከበራል። ዘንድሮም ቀኑ በአለም ለ24ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ23 ኛ ጊዜ “ማንንም ወደሁዋላ ሳንተው ሁሉንም ማህበረሰብ እናበረታታ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በዓይን የመጣ. . .

29-10-2014

በዓይን የመጣ. . .

           የአለም እይታ ቀን በአለም ለዘጠነኛ ጊዜ፤ በሀገራችን ደግሞ ለስምንተኛ ጊዜ «በቀላሉ ልናስወግደው በምንችለው ትራኮማ የሚመጣ አይነ ስውርነት ይብቃ» በሚል መሪ ቃል በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ተከብሮ ውሎ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ የስኳር ሕመምተኞች ቁጥር እስከ ሶስት በመቶ ይደርሳል

22-10-2014

በኢትዮጵያ የስኳር ሕመምተኞች ቁጥር እስከ ሶስት በመቶ ይደርሳል

  በኢትዮጵያ በስኳር ህመም ምክንያት ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር በ2003 እ.ኤ.አ. 21ሺ መድረሱን ዲያቤቲስ አትላስ ሶስተኛው እትም ባወጣው መረጃ ይፋ አደርጎ ነበር። የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በ2000 ዓ.ም እ.ኤ.አ የስኳር ህመም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ተፈጥሮ ፊቷን ስታዞር

16-10-2014

ተፈጥሮ ፊቷን ስታዞር

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ለተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ናት። ከእነዚህም አደጋዎች መካከል ድርቅ፣ ጎርፍ፣ ረሀብ፣ የመሬት መንሸራተት እና የመሳሰሉት ይገኙበታል። እነዚህ አደጋዎች ታዲያ ባለፉት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሴቶችን የሚጎዱ ልማዳዊ ድርጊቶ

08-10-2014

ሴቶችን የሚጎዱ ልማዳዊ ድርጊቶ

  ጎጂ ልማዳዊ ድርጊትን የአፍሪካ የሴቶች መብት ፕሮቶኮል “በሴቶች ሰብዓዊ መብት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ድርጊቶች የሚፃረሩ” ሲል ያስቀምጣቸዋል። እነዚህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ታዲያ በዓለማችን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድህነት ገንዘብ ማጣት ብቻ አለመሆኑን ያመላከተ ተግባር

01-10-2014

ድህነት ገንዘብ ማጣት ብቻ አለመሆኑን ያመላከተ ተግባር

ወይዘሮ አበበች አልማው ነዋሪነታቸው በጉለሌ ክፍለ ከተማ ነው። ህይወታቸውን የሚመሩት እና ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩት ቅጠል ለቅመው በቤታቸው ውስጥ የሚያዘጋጁትን አረቄ፣ ጠላ እና እንጀራ በመሸጥ ነበር። በቀን ሥራ ላይ የተሰማሩት ባለቤታቸው እና...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሴቶች የትምህርት ተሳትፎ ችግር በንቅናቄ ይፈታ ይሆን?

24-09-2014

የሴቶች የትምህርት ተሳትፎ ችግር በንቅናቄ ይፈታ ይሆን?

  እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም በኢትዮጵያ ከነበሩት 30 ሚሊዮን ሴቶች መካከል 16 ነጥብ 7 በመቶዎቹ ብቻ የተማሩ ናቸው ተብሎ እንደሚገመት የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። በዚህም የሴቶች የትምህርት ተሳትፎ 40 በመቶ ነበር። ከ14...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዛሬም ብዙዎች ፋታ በማይሰጠው ረሃብ ውስጥ ናቸው

17-09-2014

ዛሬም ብዙዎች ፋታ በማይሰጠው ረሃብ ውስጥ ናቸው

በምግብ ራስን መቻል የሚለውን ፅንሰ ሃሳብ በ1996 እ.ኤ.አ. የተደረገው የዓለም ምግብ ጉባኤ እንዲህ ሲል ያስቀምጠዋል። “ሁሉም ሰው፣ ሁልጊዜም በቂ፣ የተመጣጠነ እና ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ጤናማና ንቁ የሆነ ህይወት እንዲኖር የሚያግዘውን ምግብ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የዓውደ ዓመት ገበያ

10-09-2014

የዓውደ ዓመት ገበያ

የክረምት ወራትን አገባደን እነሆ ለቀጣዩ ዓመት የመጀመሪያችን የሆነውን የመስከረም ወር ልንቀበል ነው። አንዱ ዓመት ከሌላው ዓመት የሚለዩት የራሱ የሆኑ ነገሮች ቢኖሩትም፤ ከዓመት ዓመት ሂደታቸው የማይቋረጥ አንዳንድ ነገሮች ግን እንደተጠበቁ ናቸው።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ማህበራዊ ተጠያቂነታችን ምን ያህል ነው

03-09-2014

ማህበራዊ ተጠያቂነታችን ምን ያህል ነው

           የኢትዮጵያ ማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ዓላማውን አድርጎ የተነሳው ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው መሰረታዊ የህዝብ አገልግሎት ለመስጠት እና ለማግኘት በማህበረሰብ፣ በቡድኖች እና በመንግስት መካከል ያለውን ትስስር ማጠናከርን ነው። ይህ ፕሮግራም በትምህርት፣...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አማራጭ የቱሪዝም መስህቦች፤ በሰቆጣ

03-09-2014

አማራጭ የቱሪዝም መስህቦች፤ በሰቆጣ

ከቅርቡ የሻዳይ በዓል በዋግምኽራ ዞን በሰቆጣ ከተማ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። የዋግምኽምራ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙ አስር ዞኖች አንዱ ሲሆን፤ በተለይም የደርግ አገዛዝን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰው ማትረፍ መቻል በራሱ ትርፍ ነው

27-08-2014

ሰው ማትረፍ መቻል በራሱ ትርፍ ነው

  አቶ ዳዊት ኃይሉ   ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማእከል ከተቋቋመ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም በዚህ አጭር እድሜው ለህብረተሰቡ ያበረከተው አስተዋፅኦ ግን ከፍተኛ ነው።ይህ ማእከል የተለያዩ የሶቲስካን ፣ የራጅ፣ የአልትራሳውንድ እና መሳሰሉትን የጤና አገልግሎቶች በመስጠት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከችግር ያልተላቀቁት ወጣቶች

20-08-2014

ከችግር ያልተላቀቁት ወጣቶች

የዓለም ወጣቶች ቀን በየዓመቱ ነሐሴ 6 ቀን በመላው ዓለም ላይ ተከብሮ ይውላል። የዘንድሮም በተለያዩ ዝግጅቶች ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ተከብሯል። እለቱ ሲከበርም የወጣቶች ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሁንም ድረስ በቂ መፍትሔ እንዳላገኙ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአእምሮ ጤና ትኩረት ያልተሰጠው፤ ግን ትኩረት የሚያሻው ጉዳይ

14-08-2014

የአእምሮ ጤና ትኩረት ያልተሰጠው፤ ግን ትኩረት የሚያሻው ጉዳይ

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሀገራችን ያለውን የአእምሮ ጤና ህክምና ለማጠናከር ስትራቴጂ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ስትራቴጂው እ.ኤ.አ. ከ2012/13 እስከ 2015/16 ባሉት ጊዜያት ውስጥ በቀላሉ ተደራሽ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ እና ተቀባይነት ያለው የጤና...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሴቶቹ ራስን ፍለጋ

06-08-2014

የሴቶቹ ራስን ፍለጋ

ወይዘሮ ወርቅነሽ ገብረ መድህን የአስር ዓመት እና የአራት ዓመት ልጆች እናት ሲሆኑ፣ እነዚህን ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት እና ቤተሰባቸውን የሚመሩት ባለቤታቸው ሰርተው በሚያመጡት ገቢ ነበር። እርሳቸው ቤት ውስጥ ቁጭ ብለው የባለቤታቸውን እጅ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በቆሎ እሸት - የከተማችን የክረምት መድመቂያ

30-07-2014

በቆሎ እሸት - የከተማችን የክረምት መድመቂያ

  የየወቅቶችን መቃረብ አስመልክቶ በርካታ ወቅታዊ የሆኑ ነገሮች እንቅስቃሴ ጎልቶ ይታያል። በተለይ እንዲህ ያለው የክረምት ወቅት ሲመጣ ደግሞ የራሱ የሆኑ በርካታ መገለጫዎች አሉት። በየመኖሪያ ቤቱ ከሚከናወኑ ተግባራት በተጨማሪም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዋግኽምራ- በፈተና የተከበበች ዞን

23-07-2014

ዋግኽምራ- በፈተና የተከበበች ዞን

    በተለያዩ አካባቢዎች በተለያየ ስያሜ ከነሐሴ 16 እስከ 18 ቀን በየአመቱ የሚከበረው የሻዳይ በዓል ዘንድሮም በዋግኽምራ ዞን በድምቀት ይከበራል። በዓሉ “ህብረት ለዋግ ልማት” በሚል መሪ ቃል የሚከበር ሲሆን፤ የአካባቢውን ችግር ለመቅረፍ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለሴቶች ተስፋን የሰነቀው እቅድ

16-07-2014

ለሴቶች ተስፋን የሰነቀው እቅድ

  ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሀገራችን እየተስተዋለ ያለውን የፊስቱላ ችግር ለመቅረፍ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በተራዘመ ምጥ ምክንያት የሚከሰት ፌስቱላ አሳሳቢና ጉዳቱ ከባድ ቢሆንም መከላከል የሚቻል እና በህክምና ሊድን የሚችል መሆኑን በማስረዳት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የወጣት በጎፈቃደኞች

09-07-2014

የወጣት በጎፈቃደኞች

የክረምት ወቅት መቃረብን አስመልክቶ ተማሪዎችን እና ወጣቶችን በበጎ ፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተ ስራ ለማሰማራት የተለያዩ አካላት በርካታ ስራዎችን ይሰራሉ። ከነዚህ አካላት መካከልም የአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም አንዱ ነው። ፎረሙ ከአዲስ አበባ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“ከተረፈ ብቻ ነው ሴት ወደ ት/ቤት የምትላከው”

03-07-2014

“ከተረፈ ብቻ ነው ሴት ወደ ት/ቤት የምትላከው”

  ወ/ሮ ዘርትሁን ተፈራ የሲቄ የሴቶች ልማት ማህበር መስራች   እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊት ወጣት ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ በወግ ማዕረግ ጋብቻ ፈፅመዋል። በትዳራቸው ሁለት ልጆችን ያፈሩ ሲሆን፤ ትዳራቸው ዘለቄታ ሳይኖረው ቀረና በፍቺ ተጠናቀቀ። እኚህ እናትም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዓለማችን ከ50 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች መጠለያ ሆናለች

25-06-2014

ዓለማችን ከ50 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች መጠለያ ሆናለች

ዓለም አቀፉ የስደተኞች ቀን ባለፈው አርብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። እለቱ “አንድ ቤተሰብ በጦርነት ተበተነ ማለት ብዙ ነገር ማለት ነው” (One Family Torn Apart by War is Too Many) በሚል...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ህፃናት ነክ ወንጀል ፍትህ እያገኘ አይደለም

11-06-2014

ህፃናት ነክ ወንጀል ፍትህ እያገኘ አይደለም

በአዲስ አበባ በተደረገ ጥናት እ.ኤ.አ. ከሰኔ 2005 እስከ ታህሳስ 2006 ዓ.ም ብቻ 1ሺ 666 የተለያዩ ወንጀሎች በህጻናት ላይ ተፈፅመዋል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ 23 በመቶዎቹ ወይም 383 ያህሉ ህፃናት ፆታዊ ጥቃት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“በሕይወት ያሉ ሰዎችን የማመስገን ልማድ የለንም”

04-06-2014

“በሕይወት ያሉ ሰዎችን የማመስገን ልማድ የለንም”

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት   ተመራማሪ እና ፀሐፊ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በተለያዩ ማኅበራዊ ድረ-ገጾች እና የህትመት ውጤቶች ላይ በሚፅፋቸው ፅሁፎች እና በምርምር ስራዎቹ እናውቀዋለን። ለረጅም ዓመታት በእነዚህ ተነባቢ ፅሁፎቹ የምናውቀው ዲያቆን ዳንኤል በቅርብ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሴቷን ህይወት ያመረረው ሌላው ችግር

28-05-2014

የሴቷን ህይወት ያመረረው ሌላው ችግር

የአለም የፊስቱላ ቀን ባለፈው አርብ በአለም አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ታዲያ የፊስቱላ ችግር አሁንም ድረስ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆኑን ገልጿል። የፊስቱላ ችግር አንዲት ሴት በወሊድ ወቅት ለረጅም ጊዜ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዛሬም ሚሊዮኖች በመጠጥ ውሃ ጥም ይሰቃያሉ

21-05-2014

ዛሬም ሚሊዮኖች በመጠጥ ውሃ ጥም ይሰቃያሉ

  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከሰሞኑ በአለማችን ላይ ያለውን ንፁህ የመጠጥ ውሃ ስርጭት አስመልክቶ አንድ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱ እንደተመለከተው ዛሬም ድረስ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በንፁህ የመጠጥ ውሃ ችግር ይሰቃያሉ። በዓለማችን ላይ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የቅን አስተሳሰብ ፍሬዎች

14-05-2014

የቅን አስተሳሰብ ፍሬዎች

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ (ቪኢኮድ) የዛሬ 11 ዓመት ነበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተቋቋመው። ያቋቋሙት ደግሞ በኢትዮጵያ መልካም ዜጋ፣ መልካም አስተዳደር እና መልካም መንግስት እንዲፈጠር ምኞት የነበራቸው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“ገና የፕላቲኒየም ሽልማት እንጠብቃለን”

07-05-2014

“ገና የፕላቲኒየም ሽልማት እንጠብቃለን”

ዘላለም መራዊ- የኬር ኤዥ እና የዘላለም መኪና ኪራይና አስጎብኚ ስራ አስኪያጅ   ዘላለም መራዊ ትውልዱ በምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ በምትገኘው አምቦ ከተማ ሲሆን፤ እድገቱ ደግሞ በከፊል አዲስ ዓለም ከተማ፣ ከዚያም አዲስ አበባ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የድህነት በሽታ

30-04-2014

የድህነት በሽታ

የዓለም ወባ ቀን ለ6ኛ ጊዜ ባለፈው አርብ ተከብሯል። ይህ ቀን ሲከበር የወባ በሽታን ከመቆጣጠር እስከ ማጥፋት በሚለው የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያ መሰረት ነው። ልክ እንደሌሎቹ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች ሁሉ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሆኖ መገኘት

23-04-2014

ሆኖ መገኘት

  ወይዘሮ ሰብለ ኃይለልዑል የኢንተርናሽናል ፈንድ ፎር አፍሪካ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ናቸው። ተወልደው ያደጉት እዚህ አዲስ አበባ ሲሆን፤ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትም በናዝሬት ስኩል ነው። ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላም ወደ አሜሪካ በማምራት በጤና...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአውዳመት ገበያው ምን ይመስላል

16-04-2014

የአውዳመት ገበያው ምን ይመስላል

  ልክ እንደ ልማዱ የአውዳመትን መዳረስ ምክንያት አድርጎ ከተማው ደመቅመቅ ማለት ጀምሯል። በተለይ የትንሳኤ በዓል ለሁለት ወራት ገደማ በጉጉት የሚጠበቅ በዓል በመሆኑ ለእለቱ የሚደረገው ዝግጅት ገና ከሳምንታት በፊት ይጀመራል። የበረቱት ከሰሞነ-ህማማት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“የተነሱት ችግሮች ሃይማኖታዊ ችግሮች ናቸው የሚል ግምት የለኝም”

09-04-2014

“የተነሱት ችግሮች ሃይማኖታዊ ችግሮች ናቸው የሚል ግምት የለኝም”

ኃ/ማርያም ታመነ የቅ/ስ/መ/ኮ ደቀመዛሙርት ሰብሳቢ ሰሞኑን በቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ውስጥ በሃይማኖት ሽፋን የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ ነው የሚል ውዝግብ ሲነሳ ሰንብቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ በቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀመዛሙርት ሰብሳቢ ከሆኑት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ስለ በጎ ፈቃደኝነት - ከበጎ ፈቃደኞች ጋር

02-04-2014

ስለ በጎ ፈቃደኝነት - ከበጎ ፈቃደኞች ጋር

በርካታ በራሳቸው ስራ ላይ ተሰማርተው የሚሰሩ እና በትምህርት አለም ያሉ ወጣቶች የየድርሻቸውን ለመወጣት ለአንድ ዓላማ ተነስተዋል። ለበጎ አድራጎታቸው መዳረሻ ያደረጉት ደግሞ ሴቶችን እና ህፃናትን ነው። በተለያዩ ምክንያቶች ተገደው በለጋ እድሜ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የትምህርት ዘርፉ የቱ ጋር ነው?

26-03-2014

ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዙሪያ ምን እየሰራ ነው? ምን ውጤት አስመዘገበ? ምን ጉድለትስ ተስተዋለበት? በሚለው ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ባለፈው ሳምንት ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርገው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከአንድ ብርቱ. . .

12-03-2014

ከአንድ ብርቱ. . .

የሴቶች ራስ አገዝ ማህበር (Women Support Association) ከተመሰረተ ከ15 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን፤ በዚህ ቆይታውም ከ6 መቶ ሺህ በላይ ሴቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ሴቶች የራሳቸውን ገቢ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ጣምራ ተግባር

05-03-2014

ጣምራ ተግባር

እለተ ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን ጠዋት ላይ ነው። በርካታ በከዘራ እየተመሩ የሚንቀሳቀሱ አዛውንቶች ከተለምዶ አፍንጮ በር ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር ግቢ ይጓዛሉ። አዛውንቶቹ አብዛኞቻቸው በራሳቸው ላይ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የለጋው ድርጅት በሳል አፈፃፀም

26-02-2014

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከተቋቋመ ከሁለት ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። ኤጀንሲው የተቋቋመበት ዓላማ በግል ድርጅቶች ውስጥ ሲያገለግሉ የቆዩ ዜጐች ከስራው ዓለም ሲገለሉ ቀጣይ ህይወታቸውን ሊመሩበት የሚችሉበትን ገቢ እንዲያገኙ ለማድረግ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ካንሰር - የታዳጊ ሀገራት ሌላኛው ፈተና

12-02-2014

ካንሰር - የታዳጊ ሀገራት ሌላኛው ፈተና

በሀገራችን ስለካንሰር በሽታ ያለው ግንዛቤም ሆነ መረጃ እጅግ አነስተኛ መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት። የካንሰር በሽታ እጅግ ውስብስብ እና በቀላሉ ሊታወቅ የማይችል በመሆኑ ሳይታወቅ በርካቶችን ለህልፈተ ህይወት እየዳረገ ነው። ከበሽታ ድብቅ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ስለስጋ ደዌ በሽታ ያለው ብዥታ አሁንም አልጠራም

05-02-2014

ስለስጋ ደዌ በሽታ ያለው ብዥታ አሁንም አልጠራም

የዓለም ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ቀን መከበር የጀመረው እ.ኤ.አ. በ1995 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ቀኑ በየዓመቱ ጥቅምት 18 ቀን (January 30) የሚከበር ሲሆን ይህ ቀን የተመረጠበትም ምክንያት እለቱ ለስጋ ደዌ በሽታ በከፍተኛ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

“እናቴ ልጆች እንዲማሩ የነበራት ፍላጎት ትልቅ ስንቅ ሆነኛል ወ/ሮ ሙዳይ ምትኩ፤ የፍሬሽ ኤንድ ግሪን አካዳሚ መስራችና…

12-10-2013

“እናቴ ልጆች እንዲማሩ የነበራት ፍላጎት ትልቅ ስንቅ ሆነኛል ወ/ሮ ሙዳይ ምትኩ፤ የፍሬሽ ኤንድ ግሪን አካዳሚ መስራችና ስራ አስኪያጅ

“ለህፃናት ምቹ የትምህርት አጋጣሚን መፍጠር ያስፈልጋል” የሚል ፅኑ እምነት ያላት ምግባረሰናይ ሰው ናት፤ የዛሬዋ የህይወት አምድ እንግዳችን ወ/ሮ ሙዳይ ምትኩ። ከአመታት በፊት የኮሌጅ ትምህርቷን አጠናቃ ስትመረቅ መተዳደሪያዋ እንዲሆን በተከራየችው ግቢ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ማን ከማን ይማራል?

04-10-2013

በመስከረም አያሌው በየአመቱ ከአዲስ አበባ ብቻ ከ15ሺህ በላይ ዜጐች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት ይሰደዳሉ ይላል ከአዲስ አበባ ከተማ ሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ የተገኘ መረጃ። ከአዲስ አበባ ብቻ በህጋዊ መንገድ የሚሄዱ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በሴቶች እና ህፃናት ላይ ያነጣጠረው ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች

03-10-2013

  በሀገራችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች አሉ። እነዚህ ድርጊቶች ታዲያ በሚያስገርም ሁኔታ በአሁኑ ጊዜም እየተተገበሩ ናቸው። የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒሰቴር በቅርቡ ባካሄደው ጥናት በሀገራችን ጐጂ ልማዳዊ ድርጊቶች...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

 • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

 • Aaddvrrt5.jpg
 • adverts4.jpg
 • Advertt1.jpg
 • Advertt2.jpg
 • Advrrtt.jpg
 • Advverttt.jpg
 • Advvrt1.jpg
 • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 1022 guests and no members online

Archive

« September 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us