ኢንቫይሮንመንት

የብዝሃ ህይወት ጥበቃና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው

25-12-2014

ሀገራችን በብዝሃ ህይወት ተለያይነትና እጅግ መበርከት የተነሳ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ካገኙት ሀገሮች መካከል አንደኛዋ መሆን ችላለች። ብዝሃነት መኖር ስነ-ምህዳር ሳይዛባ እንዲቆይ በማድረግ በሰው ልጅ እንቅስቃሴ የሚፈጠረውን የሙቀት መጨመርና የአየር ንብረት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የተፈጥሮ ሀብትና የመሬት እንክብካቤ ለዘላቂ ልማት

17-12-2014

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራ ለጅም ጊዜ ያስቆጠረ ሲሆን፤ ከክርስቶስ ልደት በፊት በአክሱም ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ሲተገበር ቆይቷል። እርሻ በዛን ዘመን ለነበሩ መንግሥታት እንደ አይነተኛ የገቢ ምንጭ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ለመንግሥት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዘመን የተሻገረው የከተማችን ወንዞች ብክለት

10-12-2014

     አዲስ አበባ ከተማ ከተቆረቆረች ከ120 ዓመታት በላይ አሳልፋለች። የስፍራው አቀማመጥም ከባህር ወለል በላይ ከ2780 ሜትር ከፍታ ባላቸው ተራሮች የተከበበ ሲሆን በተለይ በክረምት ወቅት ከፍተኛ የዝናብ መጠን ሲኖር ከተማዋን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የድምፅ ብክለት በአዲስ አበባ

26-11-2014

በአሁኑ ወቅት በሀገራችንም ሆነ በአዲስ አበባ ፈጣን ልማት እየተከናወነና ኢኮኖሚዋም እየገዘፈ በመሄድ ላይ ይገኛል። ይህም ለከተሞች መስፋፋት፣ ከገጠር ወደ ከተማ ለሚደረግ ፍልሰት ኢንዱስትሪዎችና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት እንዲሁም የትራንስፖርቱ ዘርፍ እየጎለበተና...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የእንጨት ከሰል አመራረትና አሉታዊ ተፅዕኖው

19-11-2014

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ግማሽ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ ለምግብ ማብሰያነትና ለገቢ ማስገኛነት በከሰል ይተማመናል። 81 በመቶ የሚሆነው ከሰሀራ በታች ያለው የአፍሪካ ህዝብ በሀገራችን ደግሞ 90 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ከደን ውጤት በሚያገኘው ከሰል...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአየር ንብረት ለውጥና የሙቀት መጨመር አሉታዊ ተፅዕኖዎች

12-11-2014

በአይቼው ደስአለኝ   የአየር ንብረት መዋዠቅ ጉዳይ ለሀገራት የራስ ምታት ሆኖ ማወያየት ከጀመረ በርካታ አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል። ከዚህ ቀደም የበለፀጉ ሀገሮች ኢኮኖሚያዊ እድገታቸውን ለማሳለጥ የተጠቀሙበት አካሄድ ወደ ከባቢ አየር በካይጋዞችን በስፋት በመልቀቅ...

ተጨማሪ ያንብቡ...
  1. ህይወት

እድሮች፡- ከማህበርነት ወደ አገልግሎት ሰጪነት

01-04-2015

እድሮች፡- ከማህበርነት ወደ አገልግሎት ሰጪነት

በአስናቀ ፀጋዬ         በሀገራችን መደበኛ ካልሆኑ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ውስጥ አንዱ እድር ነው። እድሮች ብዙ ጊዜ በአንድ አካባቢ በጉርብትና የሚኖሩ ሰዎች የጋራ ችግሮቻቸውን በተለይም በሃዘን ጊዜ ለመረዳዳት በመሰባሰብ የሚያቋቁሙት መኀበራዊ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ትምህርት ቤቶቻችንና የደንብ ልብሶቻቸው

25-03-2015

በአስናቀ ፀጋዬ ያለሁት አውቶብስ ውስጥ ነው። አውቶብሷ ጢም ብላለች። ወደ መርካቶ ነው የምትጓዘው። ከአውቶብሱ ኋላ ሁለት ተማሪ ወጣቶች ቆመዋል። የግል ጨዋታ የያዙ ይመስላሉ። አንደኛው የዘመኑን ቃሪያ ሱሪ ወይም ስኪኒ (ከላይ ወደታች...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ግለኝነት፣ ማኅበራዊ ሕይወታችንን እያናጋ ያለ ችግር

18-03-2015

ግለኝነት፣ ማኅበራዊ ሕይወታችንን እያናጋ ያለ ችግር

በአስናቀ ፀጋዬ  ይኸውላችሁ በቀደምለት ወደ ሥራ ለማቅናት ታክሲ ተሳፈርኩ። የተሳፈርኩበት ታክሲ ገና ባለመሙላቱ አውታንቲው በታክሲው መስኮት አንገቱን አስግጎ “ሃሎ! ትሄዳላችሁ? ሁለት ሰው የሞላ” ይላል። ታክሲው በየመንገዱ በመቆሙ የተማረረ አንድ ተሳፋሪ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 634 guests and no members online

Archive

« September 2018 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us