ርእሰ አንቀፅ

ከሕዝብ መፈናቀል ጀርባ የአስተዳደር አካላት ካሉ ተጣርቶ ለፍርድ ይቅረቡ!

Wed-23-05-2018

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጂላ እና ጉለፋ በተባሉ ቀበሌዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሰሞኑን እንደተፈናቀሉና የመብት ጥሰት እንደተፈጸመባቸው በተለይ በማህበራዊ ድረገጾች የመነጋገሪያ አጀንዳ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መልዕክቶች

የትምህርት ቤት ክፍያ ፈተናነቱ ቀጥሏል

Wed-23-May-2018

  የግል ትምህርት ቤት ክፍያ ጉዳይ ልክ እንደወትሮው ሁሉ ዘንድሮም የሁላችንም አሳሳቢ ጉዳይ ሆኗል። ገና የተጀመረው የትምህርት ዘመን ሳይጠናቀቅ ለመጪው የትምህርት ዘመን የሚከፈለውን ክፍያ በተመለከተ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ማለት በሚያስችል መልኩ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የመብራቱ ነገር

Wed-16-May-2018

የመብራት ጉዳይ በሀገራችን ህዝብን ከሚያማርሩ ነገሮች አንዱ ከሆነ ውሎ አድሯል። በመካከሉ በተወሰነ ደረጃ መሻሻል አሳይቶ ትንሽ ፋታ አግኝተን ነበር። ነገር ግን ከሳምንታት በፊት ጀምሮ ተመልሶ መጥፋቱን ቀጥሎበታል። እንዲያውም ይባስ ብሎ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መልዕክቶቹ አሰልችተውናል

Wed-09-May-2018

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በባለ አራት ዲጂት ወደ ሞባይል ስልክ የሚላኩ አጭር የፅሁፍ መልዕክቶች በርክተዋል። ብዙ ቁጥር ያላቸው መልዕክት መላኪያዎች ከመኖራቸውም በላይ መልዕክት የሚልኩበት ድግግሞሽ እጅግ አሰልቺ ነው። በዚያ ላይ መልዕክት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቁጥሮች ይናገራሉ

23-05-2018

ቁጥሮች

  25 ቢሊዮን 230 ሚሊዮን 578 ሺህ 643 ብር   በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ 29 ቢሊዮን 1መቶ ሚሊዮን 979 ሺህ 447 ብር  በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረው ገቢ 21 ቢሊዮን 426...

ተጨማሪ ያንብቡ...

16-05-2018

ቁጥሮች

  345 ሚሊዮን ኩንታል             በተያዘው በጀት ዓመት የዋና ዋና የምግብ ሰብሎችን ምርታማነት ለማድረስ የተያዘው ዕቅድ፤   538 ሺህ 563 ቶን                ባለፉት ስምንት ወራት ለውጭ ገበያ የቀረቡ የጥራጥሬ፣ አገዳና የብርዕ ሰብሎች መጠን፤   478 ነጥብ 53 ሚሊዮን ዶላር      ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

09-05-2018

ቁጥሮች

  2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር           በ2010 ግማሽ ዓመት ወደ ሀገሪቱ የገባው የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ገቢ፤   4 ነጥብ 15 ቢሊዮን ዶላር          በተጠቀሰው ጊዜ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያወጡ የውጭ ኩባንያዎች ካፒታል መጠን፤ 41 ነጥብ 26 ቢሊዮን ብር         ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us