ወቅታዊ

Prev Next Page:

በኦሮሚያ፣ በአማራ እና በደቡብ ክልሎች የታዩ ግጭቶች በኮምሽኑ ዓይን

Wed-19-Apr-2017

በኦሮሚያ፣ በአማራ እና በደቡብ ክልሎች የታዩ ግጭቶች በኮምሽኑ ዓይን

  የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮምሽን በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች አንዳንድ ቦታዎች፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዲኦ ዞን ከሰኔ ወር 2008 እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም ተከስቶ የቆየውን ሁከትና ብጥብጥ የሚመለከት የምርመራ ውጤት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የግብጽ ክራሞት

Wed-12-Apr-2017

የግብጽ ክራሞት

  “በግብጽ አብያተ ክርስቲያናት እሁድ ዕለት በደረሰ የአጥፍቶ መጥፋት የቦምብ ጥቃት 45 ያህል ክርስቲያን ምዕመናን የመገደላቸው ዜና ዓለምን ያስደነገጠ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል። በዚህ ዓመት ከደረሱ የቦምብ ጥቃቶች መካከል ታህሳስ 2 ቀን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ተከሰተ “ፍጥጫ”. . . የለም፣ . . . ተቀራርቦ መወያየትና ሕጋዊ አካሄድ መከተል ግን ያስፈልጋል!

Wed-05-Apr-2017

ተከሰተ “ፍጥጫ”. . . የለም፣ . . . ተቀራርቦ መወያየትና ሕጋዊ አካሄድ መከተል ግን ያስፈልጋል!

ከፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን፤ የተከሰተ “ፍጥጫ”. . . የለም፣ . . . ተቀራርቦ መወያየትና ሕጋዊ አካሄድ መከተል ግን ያስፈልጋል! (ከጭነት ትራንስፖርት ብ/ማ/ ዳይሬክቶሬት)   መጋቢት 13 እና 20 ቀን 2009 ዓ.ም በወጡት የሰንደቅ ጋዜጦች “ምላሽ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

አንበሳውን እያሳዩዋችሁ ፋናውን ካላየሁ አላምንም ለምን ትላላችሁ?

Wed-05-Apr-2017

ለፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን፤ አንበሳውን እያሳዩዋችሁ ፋናውን ካላየሁ አላምንም ለምን ትላላችሁ? ከሙሉዓለም ፍቃዱ (ከአዲስ አበባ) ረቡዕ መጋቢት 13 ቀን 2009 ዓም በተሰራጨው ሰንደቅ ጋዜጣ ላይ “ምላሽ የሚሻው፤ የትራንስፖርት ማሕበራት ሕብረትና የባለሥልጣኑ መስሪያ ቤት ፍጥጫ”...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የግል ጥቅም አሳዳጆቹ የታሉ?

Wed-29-Mar-2017

የግል ጥቅም አሳዳጆቹ የታሉ?

በፍሬው አበበ ኢህአዴግ በጥልቅ ተሀድሶ ውስጥ ነው። ይህ ተሀድሶ መነሻ ሲደረግ ኢህአዴግ የገጠመው ችግር የመንግሥት ሥልጣንን ለግል ጥቅም የማዋል ዝንባሌ በአመራሩ ውስጥ እያደገ መምጣት ነው የሚል በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን፤ እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ለማደር ለምን ፈራ?

Wed-29-Mar-2017

የኢትዮጵያ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን፤ እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ለማደር ለምን ፈራ?

ከባለድርሻ አካላት ሰንደቅ ጋዜጣ ረቡዕ መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓ.ም “ምላሽ የሚሻው የትራንስፖርት ማኅበራት ህብረትና የባለሥልጣኑ መ/ቤት ፍጥጫ”በሚል ርዕስ ባወጣው ዘጋቢ ሪፖርትና በተጓዳኝም የት/ባ/ሥልጣን የጭነት ትራንስፖርት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ለአሠሪዎች ማኅበራትና ፌዴሬሽን ምስረታ አግባብነት

Wed-22-Mar-2017

ያላቸው ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽኖች ምን ይላሉ? በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት (FDR) እና በኢንተርናሽናል የሥራ ድርጅት (ILO) የቴክኒክ ተራድኦ ፕሮጀክት ስምምነትና በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ ታህሳስ 2000 ዓ.ም (Dec. 2007) ከተዘጋጀው እና ኢትዮጵያ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ምላሽ የሚሻው፤ የትራንስፖርት ማህበራት ሕብረት እና የባለሥልጣኑ መስሪያቤት ፍጥጫ መግቢያ

Wed-22-Mar-2017

ምላሽ የሚሻው፤ የትራንስፖርት ማህበራት ሕብረት እና የባለሥልጣኑ መስሪያቤት ፍጥጫ መግቢያ

  በአዋጅ ቁጥር 14/1984 ተቋቁመው የነበሩት የትራንስፖርት ማኅበራት ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እድገት የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጡ ከማሰብ እና በዘርፉ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲበቁ የአገልግሎት አሰጣጣቸው ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ተብሎ በአዋጅ ቁጥር 468/1997 ተተክቷል፡፡...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የከሰም ስኳር ፋብሪካ የ8 ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ምን ያሳያል?

Wed-22-Mar-2017

የከሰም ስኳር ፋብሪካ የ8 ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ምን ያሳያል?

-    የስኳር ኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ማጠቃለያ ነጥቦች ሲደመሩ ማነው ተጠያቂው?   የአንደኛው እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በኢንዱስትሪው ልማት ዘርፍ ብዛት ያለው የሰው ኃይል በመያዝ ትኩረት ከተሰጣቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ፋብሪካ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ማንን እንመን? ፓርላማውን ወይስሚኒስቴር መ/ቤቶቹን?

Wed-15-Mar-2017

ማንን እንመን? ፓርላማውን ወይስሚኒስቴር መ/ቤቶቹን?

የኢፌዲሪ መንግስት ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በመስከረም ወር መጨረሻ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ተገኝተው ካደረጉት ንግግር ቁምነገሮች ውስጥ በያዝነው ዓመት ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ እንደሚደረግ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአርአያነት የምንጠቅሳቸው አፍሪካዊያን መሪዎች የሉንምን?

Wed-08-Mar-2017

በአርአያነት የምንጠቅሳቸው አፍሪካዊያን መሪዎች የሉንምን?

ሀገራቸውን ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ በመምራት ውጤታማ የሆኑ የአፍሪካ መሪዎችን፣ የላቀ ክብርና ሞገስ እንዲላበሱ በማሰብ የተጀመረው፣ በትውልድ ሱዳናዊ በሆኑት ቱጃር የመሠረቱት የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዓመታዊ ሽልማቱን ለማከናወን ዘንድሮም መስፈርቱን የሚያሟላና በአርአያነቱ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ እያንቀሳቀሱ ነው

Wed-01-Mar-2017

የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ እያንቀሳቀሱ ነው

በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በኩል በዓመት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ እንደሚንቀሳቀስ ዶ/ር መሸሻ ሸዋረጋ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማኀበራት ኀብረት (ሲ.ሲ.አር.ዲ.ኤ) ኤግዚኪዩቲቭ ዳይሬክተር አስታወቁ።    ሲ.ሲ.አር.ዲኤ ከመገናኛ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • sendeknewpaper12 years.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Advert2.jpg
  • Advert5952.jpg
  • Advrrtt1.jpg
  • Advrrtt2.jpg
  • Advrrtt3.jpg
  • Advrrtt4.jpg
  • Advveert.jpg

Advert5

 

 

 

 

Who's Online

We have 291 guests and no members online

Archive

« April 2017 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
          1 2
3 4 5 6 7 8 9
10 11 12 13 14 15 16
17 18 19 20 21 22 23
24 25 26 27 28 29 30

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us