አቶ ባጫ ጊኒ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝደንት ሆነው ተሾሙ

Wednesday, 04 July 2018 12:37

 

ለረጅም ጊዜ የአዋሽ ባንክ ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው ያገለገሉት አቶ ባጫ ጊኒ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝደንት ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሹመዋል።

በአሁን ሰዓት አቶ ባጫ ጊኒ ላለፉት አንድ ዓመት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ምክትል ፕሬዝደንት በመሆን እያገለገሉ እንደነበር ታውቋል።

አቶ ባጫ ታታሪና ለባንክ ሥራ የሚመጥን ሥነ-ምግባር እንዳላቸው የሥራ ባልደረቦቻቸው ለሰንደቅ ጋዜጣ ገልፀዋል።¾

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
176 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg
  • Advvrt2.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 867 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us