የኔ ኅሳብ

ብቻህን አይደለህም

22-02-2017

በዳንኤል ክብረት (www.danielkibret.com)   የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው። የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ ፈተና አላቸው። ወጣቱን አባቱ ይዞት ሊመሻሽ ሲል ወደ ጫካ ይሄዳል።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ

22-02-2017

  1.  ኦሮሞ አቦ ነጻነት ግንባር (ኦአነግ) 2.  ኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር (ኦነአግ) 3.  ኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) 4.  ኦሮሚያ ነጻነት ብሔራዊ ፓርቲ (ኦነብፓ)   በአሁኑ ወቅት በኢህአዴግ የሚመራው መንግስት ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመደራደር በአገሪቱ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሐኪሞቻችንና ሥነምግባራቸው

15-02-2017

  በፍቅር   ሰሞኑን የአንዲት ጓደኛዬን አባት ለመጠየቅ በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ተገኝቼ ነበር። በሆስፒታሉ ሕንጻ ታሪካዊነትና የአርቴክቸር ውበት እየተደመመኩ ወደ ሆስፒታሉ ግቢና የውስጥ ክፍል ሳመራ ደግሞ ንጽሕናው፣ በአበቦችና በአረንጓዴ ሳር በተዋበው መናፈሻው...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢህአዴግ ዕድሉን ባያባክነው

15-02-2017

  በያሬድ አውግቸው ዲሞክራሲያዊ መብቶች የተከበሩባቸው ሀገሮች የሚኖሩ ህዝቦች ፍላጎቶቻቸውን በመደበኛነት በሚከናወኑ ሃገራዊና አካባቢያዊ ምርጫዎች በማስጠበቅ ይታወቃሉ። ጥሩ ለሰራው ድምጻቸውን በመስጠት ላልሰራው ደግሞ በመከልከል። በነዚህ ሀገሮች መንግስታት በኩል የሚተገበሩ ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶችም የዜጋቸውን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የ2ሺህ 200 ማስታወሻ

08-02-2017

በይርጋ አበበ ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን የተሻገረ ታሪክ ብቻ ሳይሆን ረጅም ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመሬት ስፋት ያላት ግዙፍ እና ባለክብር አገር ነች። ይህች የአፍሪካ ኩራት የሆነች አገር ፈጣሪ ካጎናጸፋት የመሬት ስፋት በተጨማሪ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us