ጤና

Prev Next Page:

ፆምና ሳይንስ

Wed-22-Feb-2017

ፆምና ሳይንስ

  የአመጋገብ ነገር ሲነሳ በየእለቱ የምንመገበውን ምግብ መጠን መቀነስ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ እንደሚረዳ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከሰሞኑ ደግሞ የተደረገ አንድ ጥናት ያረጋገጠው የምግብ መጠንን መቀነስ ብቻም ሳይሆን አልፎ አልፎ መፆም ያልተፈለገ የሰውነት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

እልባት ያጣው የማህጸን ጫፍ ካንሰር

Wed-15-Feb-2017

እልባት ያጣው የማህጸን ጫፍ ካንሰር

ከፅንስና ማህጸን ጤንነት ጋር ተያያዥ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ነው። የአፍሪካ ፅንስና ማህፀን ሀኪሞች ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ከጉባኤው ጎን ለጎን በርካታ የምርምር ውጤቶች ቀርበው ነበር።...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የተበላሹ ምግቦችና መጠጦች የከተማችን ጠንቆች ሆነዋል

Wed-08-Feb-2017

የተበላሹ ምግቦችና መጠጦች የከተማችን ጠንቆች ሆነዋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን ካሉበት ኃላፊነቶች ዋና ዋናዎቹ የንፅህና ችግር ያለባቸውን፣ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ምግቦች፣ ለጤና ስጋት የሚሆኑ የምግብና መጠጥ እቃዎችን የመቆጣጠር እና...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መረጃ ስለ ሺሻ

Wed-08-Feb-2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ በኅብረተሰቡ ዘንድ በቂ ግንዛቤ እንዲኖር መፍጠር ነው። ባለስልጣኑ ባለፈው ሐሙስ የ2009 ዓ.ም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም...

ተጨማሪ ያንብቡ...

የቤተሰብ ምጣኔ የወቅቱ የአፍሪካ የትኩረት አቅጣጫ

Wed-01-Feb-2017

የቤተሰብ ምጣኔ የወቅቱ የአፍሪካ የትኩረት አቅጣጫ

  ዘመናዊ የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች አገልግሎት ላይ መዋል የጀመሩት ከረጅም ዓመታት ጀምሮ ነው።  እነዚህን የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች አገልግሎት ላይ ማዋል የተፈለገበት ምክንያት የየሀገራቱ ብሎም የዓለም ህዝብ ቁጥር ከኢኮኖሚው አቅም በላይ እድገት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ትምባሆ - የወቅቱ አሳሳቢ ጉዳይ

Wed-25-Jan-2017

ትምባሆ - የወቅቱ አሳሳቢ ጉዳይ

  ሲጋራን ማጨስ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ ሀገራት በአንድ ወቅት እንደ ስልጣኔ መገለጫ ይቆጠር ነበር። በዚሁ ምክንያት ብቻ በርካታ “የዘመኑ” ወጣቶች ምንም ሳያወላውሉ ወደ ሲጋራ አጫሽነት ገብተዋል። የሲጋራ ሱስ ደግሞ አንድ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • sendeknewpaper12 years.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Advert2.jpg
  • Advert5952.jpg
  • Adverttt1.jpg
  • Adverttt2.jpg
  • Advveerr1.jpg

Advert5

 

 

 

 

Who's Online

We have 78 guests and no members online

Archive

« February 2017 »
Mon Tue Wed Thu Fri Sat Sun
    1 2 3 4 5
6 7 8 9 10 11 12
13 14 15 16 17 18 19
20 21 22 23 24 25 26
27 28          

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us