“ተኚ ያጣ ሌሊት” የግጥም መፅሐፍ ቅዳሜ ይመረቃል

Wednesday, 09 August 2017 12:53

 

በገጣሚ ሠራዊት ዮሐንስ የተፃፈውና “ተኚ ያጣ ሌሊት” እና ሌሎችም የግጥም ስራዎችን የያዘው መድብል የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኔ በ8፡30 ሰዓት በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል። ገጣሚው በመድብሉ ውስጥ ያነሳቸው ሃሳቦች “ከኑሯችን ጋር አብረው የሚኖሩ እንደቤተሰብ አብረው የሚዘልቁ ማህበራዊ ቁርኝቶችን በተቻለኝ አቅም ለማቅረብ ሞክሬያለሁ” ሲል በመግቢያው ላይ አስፍሯል። “ተኚ ያጣ ሌሊት” የግጥም መድብል 24 ግጥሞች ያቀረቡበት ሲሆን፤ በ93 ገፆች ተዘጋጅቶ በ35 ብር ዋጋ ለገበያ ቀርቧል። ገጣሚው ከዚህ ቀደም “ነጭ እና ፀሐይ” የተሰኘ የግጥም መድብል ለንባብ አብቅቷል። 

ይምረጡ
(0 ሰዎች መርጠዋል)
760 ጊዜ ተነበዋል

ድርጅትዎ ያስተዋውቁ!

  • Advvrrt4.jpg

እዚህ ያስተዋውቁ!

  • Aaddvrrt5.jpg
  • adverts4.jpg
  • Advertt1.jpg
  • Advertt2.jpg
  • Advrrtt.jpg
  • Advverttt.jpg
  • Advvrt1.jpg

 

Advvrrt4

 

 

 

 

Who's Online

We have 101 guests and no members online

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us