ርእሰ አንቀፅ

የኢትዮጵያን አምላክ፤ ሀገራችንን ይባርካት

Wed-11-10-2017

የኢትዮጵያን አምላክ፤ ሀገራችንን ይባርካት

የፖለቲካ አለመረጋጋት ሲደመር የብር የመግዛት አቅም መቀነሰ የሀገሪቷን መፃዒ እድል አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል፡፡ ቀጣዩ ጊዜ ለሕዝቡ አስቸጋሪና ፈተና እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ ስለዚህም የኢትዮጵያን አምላክ፤...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መልዕክቶች

ጽ/ቤቱ የቤት ሥራውን ይስራ

Wed-11-Oct-2017

የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት ዳግመኛ እያገረሸ መሆኑ እና በአሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ሰሞኑን ተገልጿል። ለዚህ ለቫይረሱ ስርጭት ዳግም ማገርሸት እንደምክንያት እየተጠቀሰ ያለውም ለጉዳዩ የሚሰጠው ትኩረት እየቀነሰ መምጣቱ እና መዘናጋት...

ተጨማሪ ያንብቡ...

መፍትሔውን ሌሎችም ቢለምዱት

Wed-04-Oct-2017

በርካታ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ዘንድሮ የበጀት እጥረት ስላጋጠመን ወጪያችንን መቀነስ አለብን በማለት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ። እየተወሰዱ ካሉት እርምጃዎች መካከል አንዱ በስብሰባ  እና በስልጠና ምክንያት ያለ አግባብ ይባክን የነበረውን ገንዘብ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዋጋ እየከፈሉ መማር

Thu-28-Sep-2017

  ክረምት በመጣ ቁጥር የአብዛኛዎቻችን ስጋት እና ራስ ምታት የመንገድ ዳር ፍሳሽ ጉዳይ ነበር። ገና ዝናብ ሳይጀምር ብዙዎች ኧረ ምን ይሻላል እያሉ ሲጨነቁ ነበር። ሰሞኑን ደግሞ ክረምቱ ካለቀ በኋላ እንኳን እየጣለ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቁጥሮች ይናገራሉ

11-10-2017

ቁጥሮች

225 ሺህ 494 ቶን              በ2009 የተመዘገበው የቡና ምርት፤ 882 ሚሊዮን ዶላር              ከምርቱ የተገኘው ገቢ መጠን፤ 198 ሺህ 501 ቶን              በ2008 ለውጭ ገበያ የቀረበው ቡና መጠን፤ 722 ሚሊዮን ዶላር              በ2008 ወደ ውጭ ከተላከው ቡና የተገኘው ገቢ፤   ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

04-10-2017

ቁጥሮች

15 ቢሊዮን ብር                              በ2010 ዓ.ም የሚገዙ መድሐኒቶችና የህክምና መሣሪያዎች ዋጋ፤ 13 ቢሊዮን ብር                   ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

28-09-2017

ቁጥሮች

1 ሚሊዮን 1ሺህ 10 ሜትር ቶን      በ2010 ለውጪ ገበያ ለማቅረብ የታሰበው የግብርና ውጤቶች መጠን፤   1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር              ወደ ውጪ ከሚላኩት ምርቶች የሚጠበቀው ገቢ፤   983 ሺህ 235 ሜትሪክ ቶን           ባለፈው በጀት አመት ለውጭ...

ተጨማሪ ያንብቡ...

Sendek Newspaper

Bole sub city behind Atlas hotel

Contact us